ቤተል ሀዊ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ 0969101069 / 0969404069 Nejashitours@gmail.com
Holy Makkah Background
የእርስዎ አስተማማኝ የኡምራ አጋር!

የኡምራ ፓኬጅ

ለሙስሊም እህቶችና ወንድሞች ለመካ እና መዲና የተቀደሰ ጉዞ ምቹ፣ አስተማማኝ እና የተሟላ የዑምራ አገልግሎት።

ቪዛ እና ትኬት

ፈጣን የቪዛ እና አየር መንገድ ትኬት አገልግሎት

ለሀረም ቅርብ ሆቴሎች

በመካና በመዲና ለሀረም ቅርብ የሆኑ ሆቴሎች

2 ጁምዓ በሀረም

2 ጁምዓ በሀረም የሚሰግዱበት ምቹ ሁኔታ

የዑስታዝ ክትትል

በኡስታዝ ሙአዝ ጀምአል የሚሰጥ ስልጠና

Umrah Pilgrims Hotel Close to Harem

የአረህማንን እንግዶች መንከባከብ ነው!

ነጃሺ ቱርስ በታማኝነትና በጥራት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው። ዋና አላማችን የአረህማንን እንግዶች በቅንነት መንከባከብና አገልግሎት መስጠት ነው።

የታመነ አገልግሎት

የእርስዎ አስተማማኝ የኡምራ አጋር

የተሟላ ዝግጅት

ከቪዛና ትኬት እስከ ሆቴልና ትራንስፖርት

የነጃሺ ቱርስ አገልግሎቶች

የዑምራ አደራረግ ስልጠና

የዑምራ አደራረግ ስልጠና

ከጉዞ በፊት የሚሰጥ ዝርዝር የኡምራ አደራረግ ትምህርትና ስልጠና።

2 ጁምዓ በሀረም

2 ጁምዓ በሀረም የሚሰግዱበት

በሁለቱ የተቀደሱ መስጂዶች 2 ጁምዓ በሀረም የመስገድ እድል ያገኛሉ።

ቪዛ እና ትኬት

ቪዛ እና ትኬት

ፈጣን የሳኡዲ አረቢያ ቪዛ ማውጣት እና የአየር መንገድ ትኬት ማዘጋጀት።

ለሀረም ቅርብ ሆቴሎች

በመካና በመዲና ለሀረም ቅርብ የሆኑ ሆቴሎች

በመካ እና በመዲና ለሀረም በቅርብ የእግር መንገድ ርቀት ላይ የሚገኙ ሆቴሎች።

ሙሉ ትራንስፖርት

ሙሉ ትራንስፖርት

ከኤርፖርት መቀበል፣ በመካና መዲና መካከል እና ለዚያራ የሚሆን ሙሉ ትራንስፖርት።

ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት

ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት

በመካና በመዲና የሚገኙ ታሪካዊ የእስልምና ቦታዎች የዚያራ ጉብኝት።

Ustaz Muaz Jemal

ኡስታዝ ሙአዝ ጀምአል

Lead Umrah Tour Coordinator

ኡስታዝ ሙአዝ ጀምአል የነጃሺ ቱርስ ተጓዦችን በቅርብ በመከታተል፣ የኡምራ ስነ-ስርዓት ትምህርቶችን በመስጠትና በጉዞው ወቅት አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ያደርጋሉ።

የኡምራ ፓኬጅ

  • የዑምራ አደራረግ ስልጠና
  • 2 ጁምዓ በሀረም የሚሰግዱበት
  • ቪዛ እና ትኬት
  • ለሀረም ቅርብ የሆኑ ሆቴሎች
  • ሙሉ ትራንስፖርት
  • ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት

ዛሬውኑ ያግኙን

የቢሮ አድራሻ

ቤተል ሀዊ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የስልክ ቁጥሮች

0969101069 / 0969404069

ኢሜይል

Nejashitours@gmail.com

ዋትሳፕ እና ቴሌግራም

WhatsApp: +251 96 940 4069 | Telegram: @NejashiTours2

የኡምራ ጉዞ መጠይቅ

መረጃዎን ይሙሉ፤ በዋትሳፕ መልዕክት እንልካለን።

WhatsApp Telegram Call Us