ለሙስሊም እህቶችና ወንድሞች ለመካ እና መዲና የተቀደሰ ጉዞ ምቹ፣ አስተማማኝ እና የተሟላ የዑምራ አገልግሎት።
ነጃሺ ቱርስ በታማኝነትና በጥራት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው። ዋና አላማችን የአረህማንን እንግዶች በቅንነት መንከባከብና አገልግሎት መስጠት ነው።
የእርስዎ አስተማማኝ የኡምራ አጋር
ከቪዛና ትኬት እስከ ሆቴልና ትራንስፖርት
ከጉዞ በፊት የሚሰጥ ዝርዝር የኡምራ አደራረግ ትምህርትና ስልጠና።
በሁለቱ የተቀደሱ መስጂዶች 2 ጁምዓ በሀረም የመስገድ እድል ያገኛሉ።
ፈጣን የሳኡዲ አረቢያ ቪዛ ማውጣት እና የአየር መንገድ ትኬት ማዘጋጀት።
በመካ እና በመዲና ለሀረም በቅርብ የእግር መንገድ ርቀት ላይ የሚገኙ ሆቴሎች።
ከኤርፖርት መቀበል፣ በመካና መዲና መካከል እና ለዚያራ የሚሆን ሙሉ ትራንስፖርት።
በመካና በመዲና የሚገኙ ታሪካዊ የእስልምና ቦታዎች የዚያራ ጉብኝት።
Lead Umrah Tour Coordinator
ኡስታዝ ሙአዝ ጀምአል የነጃሺ ቱርስ ተጓዦችን በቅርብ በመከታተል፣ የኡምራ ስነ-ስርዓት ትምህርቶችን በመስጠትና በጉዞው ወቅት አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ያደርጋሉ።
ቤተል ሀዊ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
መረጃዎን ይሙሉ፤ በዋትሳፕ መልዕክት እንልካለን።